HR6600 ትርጉሙ በአማርኛ ይሄ ነው። አንብቡት !

HR6600 ትርጉሙ ይሄ ነው። 117ኛ ምክር ቤት 2ኛ ስብሰባ ኤች.አር 6600 በኢትዮጵያ የመረጋጋት፣ የሠላም እና የዴሞክራሲ ጥረቶችን ለመደገፍ፡፡ ……… በተወካዮች ምክር ቤት ጥር 27፣ 2014 (እ.ኤ.አ. ፌብሪዋሪ 4፣ 2022) አቶ ማሊኖውስኪ (ራሳቸውን፣ የካሊፎርኒያዋን ወ/ሮ ኪም፣ አቶ ሚክስ እና አቶ ምክካውልን ወክለው) የሚከተለውን የሕግ ረቂቅ አቅርበዋል፤ ረቂቁ ለውጭ ጉዳዮች ኮሚቴ እንዲሁም ከዚያ በተጨማሪ ለፍርድ ቤት አካል፣ ለገንዘብ አገልግሎቶች እና ለወታደራዊ አገልገሎቶች ኮሚቴዎች ተመርቷል፤ የሚመለከተው ኮሚቴ ባለው ሥልጣን ሥር የሚወደቁት የረቂቁ ድንጋጌዎች ለእያንዳንዱ ጉዳይ የሚታዩበት ጊዜ በቀጣይ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply