
https://fb.watch/n08yBu62NG/ኢትዮጵያዊ ልዩ ልዩ ነገዶች ከፋኖ ጋር የተሰለፉበት ምክንያት? ======== /ከአቶ መኮንን ደያሞ ጋር የተደረገ ዉይይት/ ========≈=================== 1) ፋኖን ለመደገፍ ምን አነሳሳህ? 2)የፋኖም ሆነ የአማራ ትግል መነሻ የሀገር መፍረስ እና የህልዉና ፈተና ጉዳይ 3)ኦነግ/ኦህዴድ የግድ ከኢትዮጵያ ካልተነቀለ ሌሎች ነገዶችን የማጥፋት ስራዉን እና ሀገር የማፍረሱን ስራ በምን መልክ ይቀጥላል 4) የህግ የበላይነትም ሆነ ነጻ ተቋማትን ለመፍጠር ፋኖ የጀመረዉን ተባብሮ ግብ ማድረስ ቅድመ ሁኔታ የሚሆነዉ እንዴት ነዉ?
Source: Link to the Post