https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=898541345005880&id=100045500674274&mibextid=Nif5ozFrom Zemedkun Bekele (ዘመዴ)…

https://m.facebook.com/story.php?story_fbid=898541345005880&id=100045500674274&mibextid=Nif5ozFrom Zemedkun Bekele (ዘመዴ) page:- ====== ====$============= የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት የሚባል የለም። የኦህዴድ/ኦነግ መከላከያ ሰራዊት እንጂ፥፥ ማረጋገጫዉን ዘመዴ በዝርዝር አቅርብክታል። ===============… ከዐማራ የጸዳው መከላከያ… =≈====== 1ኛ፦ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ አብይ አህመድ (ኦሮሞ በጉዲፈቻ በሃመቺሳ / በደም የወሎ ላስታ ዐማራ) 2ኛ፦ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ ወታደራዊ አማካሪና በተርኪዬ የኢትዮጵያ ባለሙሉ ሥልጣን አምባሳደር እና ልዩ መልእክተኛ የድሮንና የጦር መሣርያ አፈላላጊ (ከግራኝ መሐመድ ቤት) (ጀነራል) አምባሳደር አደም መሐመድ (ወሎዬ ዐማራ/ወሃቢ) 3ኛ፦ የመከላከያ ሚኒስቴር (ኮሎኔል) ዶ/ር አብርሃም በላይ። (ትውልደ ኤርትራዊ የህወሓት አባል ትግሬ/ በሃመቺሳ፣ በገዳ ሥርዓት ስሙ ተቀይሮ ገዳ ኦላና ተብሎ የወረመ። ኦሮሞ የሆነ።) 4ኛ፦ የጽሕፈት ቤት ሓላፊው ብርጋዲየር ጄኔራል ወርቁ ከበደ (ደቡብ) 5ኛ፦ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ ዋና ኢታማዦር ሹም ፊልድ ማርሻል ብርሃኑ ጁላ (ኦሮሞ/ሻሸመኔ/የአበባው ታደሰ ምርኮኛ የነበረ የደርግ ወታደር) 6ኛ፦ የጦር ኃይሎች ምክትል ጠቅላይ ኢታማዦር ሹም ጀነራል አበባው ታደሰ (በአባቱ ትግሬ/ በእናቱ የሰቆጣ አገው) 7ኛ፦ በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ የጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ወታደራዊ አማካሪ እና በወታደራዊ ማእረጉ ሜጀር ጀነራል አባዱላ ገመዳ ወይም ምናሴ ወልደ ጊዮርጊስ (የእልቂት አለቆች ጡት አባት ኦሮሞ/ትግሬ) 8ኛ፦ በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ የጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ወታደራዊ አማካሪ እና የተኩስ አመራር ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል አለምሸት ደግፌ (ኦሮሞ/ወለጋ) (ምርኮኛ የነበረ) 9ኛ፦ በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ የጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ወታደራዊ አማካሪ እና ጀነራል (አሁን በኬኒያ የኢትዮጵያ አምባሳደር) ባጫ ደበሌ የሥነ ልቦና ግንባታ አማካሪ (የቡራዩ ኦሮሞ/የደርግ (የደርግ ወታደር ምርኮኛ የነበረ) 10ኛ፦ በመከላከያ ጠቅላይ መምሪያ የጠቅላይ ኢታማዦር ሹሙ ወታደራዊ አማካሪና የኦሮሚያ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር /ሌተናል ጄኔራል ዲሪባ መኮንን(ኦሮሞ/ፍቼ/ምርኮኛ የነበረ/) የቀድሞ ሰሜን ዕዝ አዛዥ 11ኛ፦ የጽሕፈት ቤት ሓላፊው ብርጋዲየር ጄኔራል ገዘሀኝ ፍቃዱ (ኦሮሞ/የደርግ ወታደር ምርኮኛ የነበረ) በመምርያ ደረጃ የማዕከል አዛዦች 12ኛ፦ የመከላከያ መረጃ ዋና መምርያ ሓላፊ ጀነራል ጌታቸው ጉዲና፣ አጣዬን ያወደመ፣ ለኦነግ ሸኔ መረጃ ስንቅና ትጥቅ አቅራቢ (ኦሮሞ/ወለጋ) 13ኛ፦ የመከላከያ መረጃ ዋና መምርያ ሓላፊ ምክትል ለሰብአዊ መረጃ ሜጀር ጀኔራል ደምሰው አመኑ። ታንዛኒያ ከሸኔ ጋር ለድርድር ሄዶ፣ በሸኔነት ተጠርጥሮ፣ ወደ አዲስ አበባ ተጠርቶ፣ ከአቢይ ቢሮ ከወጣ በኋላ ሆዱን ተሞ ዱባይ ለህክምና የተላከ። (ኦሮሞ/ምርኮኛ የነበረ) 14ኛ፦ የመከላከያ መረጃ ዋና መምርያ ሓላፊ ምክትል ለፀረ መረጃ ብርጋዲየር ጄኔራል ጀማል ሻሌ (ኦሮሞ) 15ኛ፦ የመከላከያ ዘመቻ ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀነራል በላይ ስዩም (የዋግ ኽምራ ሰቆጣ አገው) 16ኛ፦ የመከላከያ ዘመቻ ዋና መምሪያ ምክትሉ የሰው ኃይል ስምሪት ሓላፊ ሜጀር ጀኔራል ተስፋዬ አያሌው (የደራ ኦሮሞ+ዐማራ/ምርኮኛ የነበረ) 17ኛ፦ የመከላከያ ዘመቻ ዋና መምሪያ ምክትል ሓላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል ተሾመ አናጋው (ዐማራ) 18ኛ፦ የመከላከያ ፋይናንስ ዴኤታ ሚንስትር ወ/ሮ ማርታ ሎጄ (ደቡብ) 19ኛ፦ የመከላከያ ፋይናንስ ዘርፍ ምክትሎች ኃላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል ዘላለም ፈተና (ደቡብ) 20ኛ፦ የመከላከያ ፋይናንስ ዘርፍ ግዥ ምክትል ሓላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል ዓለምሰገድ ወንድወሰን (ኦሮሞ) 21ኛ፦ የመከላከያ በጀት ኃላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል አብዱሰላም (ኦሮሞ/ወለጋ) 22ኛ፦ የመከላከያ ሰው ሀብት መምሪያ ሓላፊ ሌተናል ጀነራል ሀጫሉ ሸለመ (ኦሮሞ/ወለጋ)ምርኮኛ የነበረ/) 23ኛ፦ በመከላከያ የሰው ሀብት ዋና መምሪያ የዕድገትና ስምሪት መምሪያ ሓላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል አምሳሉ ኩምሳ (ኦሮሞ/ወለጋ) 24ኛ፦ የመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል አዛዥ ሜጄር ጄኔራል አዳምነህ መንግሥቴ (ዐማራ) 25ኛ፦ በመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል የሎጀስቲክስ ስምሪት ድጋፍ መመሪያ ሓላፊ ብርጋዲየር ጀኔራል ጠቅለው ክብረት(ዐማራ/ምርኮኛ የነበረ) 26ኛ፦ የመከላከያ ሰላም ማስከበር ማዕከል የፋይናንስ ሥራ አመራር ዳይሬክቶሬት ዳይክተር ኮሎኔል ተስፋየ ሶቦቃ (ኦሮሞ/ወለጋ) 27ኛ፦ የመከላከያ ሎጆስቲክ ዋና መምርያ ኃላፊ ሌተናል ጀነራል አብድራህማን እስማኤል (ኦሮሞ/ወለጋ) 28ኛ፦ የመከላከያ ሎጆስቲክ ዋና መምርያ ምክትል ሓላፊ ብርጋዲየር ጀኔራል አስረስ አያሌው (ዐማራ) 29ኛ፦ በመከላከያ ሎጅስቲክስ ዋና መምሪያ የሜንቴናንስ መምሪያ ሃላፊ ብርጋዲየር ጀኔራል በርኼ ገብረ መድኅን ማንጎ (ትግሬ) 30ኛ፦ በመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጀነራል ጥጋቡ ይልማ (ዐማራ/አገው) 31ኛ፦ በመከላከያ ጤና ዋና መምሪያ ለመድኃኒት ስርጭትና ቁጥጥር ሓላፊ ብርጋዴር ጀነራል የሺመቤት (ዐማራ/ወሎዬ) 32ኛ፦ በመከላከያ የጤና ዋና መምሪያ ምክትል ሓላፊ ለአዲስ አበባ ዙርያ እና የማሰልጠኛ ሆስፒታሎች አስተባባሪ ብርጋዴር ጀነራል እርጎዬ ሺበሺ (ዐማራ/ወሎ) የሌተናል ጀነራል ሃጫሉ ባለቤት 33ኛ፦ በመከላከያ የጤና ዋና መምሪያ ፈውስ እና በሽታ መከላከል ኃላፊ ብርጋዴር ጀነራል ተመቸው ተስፋዬ (ኦሮሞ/ምርኮኛ የነበረ/) 34ኛ፦ የጦር ኃይሎች ኮምፕሬሄንሲቭ ሆስፒታል አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ዶክተር ኃይሉ እንዳሻው (ኦሮሞ/ወለጋ) … 35ኛ፦ በመከላከያ የደብረዘይት ሃይቴክ ሆስፒታል አዛዥ ብርጋዴር ጀነራል ሸዋዬ ኃይሌ (ዐማራ/ወለዬ) 36ኛ፦ የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ሓላፊ ሌተናል ጄኔራል ደስታ አብቼ (ደቡብ/ከምባታ) 37ኛ፦ የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ምክትል ሓላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል ያደታ (ኦሮሞ/ዐማራ) 38ኛ፦ የመከላከያ መገናኛ ዋና መምሪያ ሓላፊ ሜጀር ጀኔራል ከፍያለው አምዴ (ኦሮሞ)/ምርኮኛ የነበረ/) 39ኛ የመከላከያ መገናኛ ዋና መምሪያ ምክትሉ ሓላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል አዱኛ ዱሬሳ (ኦሮሞ/ወለጋ) 40ኛ፦ የመከላከያ ትምህርትና ስልጠና ዋና መምሪያ ኃላፊ ሌተናል ጄኔራል ይመር መኮነን (ዐማራ/ወሎዬ)ምርኮኛ የነበረ/) 41ኛ፦ የመከላከያ ትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ሰለሞን ቦጋለ (ዐማራ) /ምርኮኛ የነበረ/) 41ኛ፦ የመከላከያ ትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ ምክትል ሓላፊ ሜጀር ጀኔራል ኩመራ ነጋሪ (ኦሮሞ) 42ኛ፦ የትምህርትና ሥልጠና ዋና መምሪያ ምክትል አዛዥ ብርጋድየር ጀነራል ታዬ አለማየሁ (ኦሮሞ) 43ኛ፦ የመከላከያ ዩኒቨርስቲ ኮማንዳንት ብርጋድየር ጀነራል ከበደ ረጋሳ (ኦሮሞ/ወለጋ) 44ኛ፦ የመከላከያ ዋር ኮሌጅ አዛዥ ብርጋድየር ጀነራል ቡልቲ ታደሠ (ኦሮሞ) 45ኛ፦ የመከላከያ አዛዥነት እና ስታፍ ኮሌጅ አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ሙሉጌታ አምባቸው (ዐማራ/ጎጃሜ) 46ኛ፦ የሜጀር ጀኔራል ሙልጌታ ቡሊ ፓሊ ቴክኒክ ኮሌጅ አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል አበበ ዋቅሹማ (ኦሮሞ) 47ኛ፦ የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ተመስገን አቦሴ (ደቡብ) 48ኛ፦ የወታደራዊ አካዳሚው ምክትል አዛዥ ለውጊያ ድጋፍና አገልግሎት ዘርፍ ኮሎኔል አሥቻለው ገድፍ (ኦሮሞ) 49ኛ፦ የኢትዮጵያ ወታደራዊ አካዳሚ ምክትል አዛዥ ኮሎኔል ከደር ጫጮ (ኦሮሞ) 50ኛ፦ የሁርሶ ኮንቲንጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት አዛዥ ኮሎኔል አዲሱ ተርፋሳ (ኦሮሞ) 51ኛ፦ የብላቴ ኮማንዶና አየር ወለድ ማሰልጠኛ ማዕከል አዛዥ ኮሎኔል ቦጃ አጋ(ደቡብ) 52ኛ፦ የጦላይ የከፍተኛ ባለሌላ ማዕረግተኛ ማሰልጠኛ ዋና አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ጡምሲዶ ፊታሞ(ደቡብ/ከምባታ) 53ኛ፦ የመለስተኛ ስታፍ ኮሌጅ ዋና አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ጌታሁን ካሳዬ(ትግሬ) በዳይሬክቶሪት ደረጃ የማዕከል ሓላፊዎች 54ኛ፦ በኢፌዲሪ መከላከያ ሚኒስቴር የወታደራዊ ታሪክ ጥናትና ቅርስ ጥበቃ ሙዚየም ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኃላፊ ሜጄር ጄኔራል ጥሩዬ አሰፌ (ዐማራ/አገው) 55ኛ፦ የመከላከያ ውጭ ግንኙነት እና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኃላፊ ሜጀር ጀኔራል ተሾመ ገመቹ(ኦሮሞ/ወለጋ) 56ኛ፦ የመከላከያ ውጭ ግንኙነት እና ወታደራዊ ትብብር ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ምክትሉ ኃላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል ሰብስቤ ዱባ (ኦሮሞ) 57ኛ፦ የመከላከያ ሠራዊት ሥነ-ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኃላፊ ሜጄር ጄኔራል እንዳልካቸው ወልደ ኪዳን (ኦሮሞ/ሐረርጌ) 58ኛ፦ የመከላከያ ሠራዊት ሥነ-ልቦና ግንባታ ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተርምክትሉ ኃላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል ኩማ ሚድቅሳ (ኦሮሞ) 59ኛ፦ የመከላከያ ሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክተር ኮሎኔል ጌትነት አዳነ (ዐማራ) 60ኛ፦ የመቻል ስፖርት ክለብ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኃላፊ ኮሎኔል ደረጀ መንግስቱ (ኦሮሞ/አርሲ) “…ይቀጥላል… 61ኛ፦ የጠቅላይ መምሪያው ጠቅላላ አገልግሎት ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሜጀር ጄኔራል ታደሠ መኩሪያ (ደቡብ/ከምባታ) 62ኛ፦ የመከላከያ ሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ሓላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል ሁሉአገርሽ ድረስ (ዐማራ/ጎጃም) 63ኛ፦ የሥነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ከፍተኛ ኤክስፐርት ሓላፊ አቶ ሀሰን መሀመድ(ኦሮሞ) 64ኛ፦ የመከላከያ ሥነ-ምግባር መከታተያ ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኃላፊ ኮሎኔል አሰፋ ደበሌ (ኦሮሞ) 65ኛ፦ የመከላከያ ሳይበር ዋና ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር ኃላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል ደረጀ ደመቀ (ዐማራ) 66ኛ፦ የመከላከያ ብሔራዊ ተጠባባቂ ዳይሬክቶሪት ዳይሬክተር ሓላፊ ሜጀር ጀኔራል ኢተፋ ራጋ (ኦሮሞ) 67ኛ፦ የመከላከያ ሠራዊት ፋውንዴሽን ሥራ አስፈፃሚ ሜጀር ጄነራል ኩምሳ ሻንቆ(ኦሮሞ) 68ኛ፦ የመከላከያ ፋውንዴሽን ዳይሬክቶሪት ዳይሬክተር ሓላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል ደረጀ ረጋሳ (ኦሮሞ) 69ኛ፦ የመከላከያ ፖሊሲ ጥናትና ምርምር ኃላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል ይታያል ገላው (ዐማራ) 70ኛ፦ የመከላከያ ፍትሕ ዳይሬክቶሪት ዳይሬክተር ኃላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል መሸሻ አረዳ (ኦሮሞ) 71ኛ፦ የመከላከያ ግብርና ኃላፊ ብርጋዲየር ጄኔራል ንጉሤ ሚኢሶ (ኦሮሞ) “…ቤርቤረሰቦችዬ ኢቀጢላል። ዐማራን ባልበላ አንጀቱ የሚጨፈጭፉት በምክንያት ነው። እንዲህም ሆኖ ግን ዐማራ ድብን አድርጎ ያሸንፋል። አከተመ። በማዕከል ተንሳፋፊ ጀነራሎች 73ኛ፦ ሌተናል ጀነራል አስራት ዲናሮ (ደቡብ) የቤንሻንጉል ጉምዝ የቀድሞ ኮማንድ ፖስት ሰብሰቢ፣ አገው፣ ጉምዝና ዐማራን ሲያፋጅ የኖረ። 74ኛ፦ ሌተናል ጀነራል ደሳለኝ ተሾመ (ዐማራ/አገው) የቀድሞ 7ኛ ዕዝ አዛዥ (ባለመታመኑ ዕዙ የፈረሰበት) 75ኛ፦ ሜጀር ጀነራል ሀብታሙ ጥላሁን (ደቡብ/ሀድያ) የቀድሞ የመከላከያ ዩኒቨርሲቲ ኮማንዳት (ለወታደራዊ አታሼ የተመለመለ) 76ኛ፦ ሜጀር ጀነራል አለማየሁ ወልዴ (ደቡብ) የቀድሞ የቤንሻንጉል ኮማንድ ፖስት ፀሐፊ (ለወታደራዊ አታሼ የተመለመለ) 77ኛ፦ ብርጋዴር ጀነራል ይልማ መኳንቴ (ዐማራ/ወሎዬ) ከሚኒስቴር ፅፈት ቤት (በዐማራነቱ ባለመታመኑ የተገለለ) የዕዝ አዛዦች 78ኛ፦ የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ጠቅላይ መምርያ አዛዥ ሌተናል ጀነራል ሹማ አብዴታ (ኦሮሞ/ወለጋ) 79ኛ፦ የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለውጊያ አገልግሎት ድጋፍ ሜጄር ጀነራል ታገሰ ላምባሞ (ደቡብ/ከምባታ) 80ኛ፦ የኮማንዶና አየር ወለድ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ብርጋዲየር ጄኔራል እሸቱ መንግሥቴ (ኦሮሞ) የኮር አዛዦች 81ኛ፦ የኮር1 አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል አበባው ሰይድ (ዐማራ) 82ኛ፦ የኮር 2 አዛዥ ብርጋዲየር ጄኔራል ሞሲሳ ቶሎሳ(ኦሮሞ/ወለጋ) 83ኛ፦ የሪፐብሊኩ የጥበቃ ኃይል አዛዥ ሜጄር ጀነራል አብዱሮ ከድር (ኦሮሞ) 84ኛ፦ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ሃይል ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ብርጋዲየር ጄኔራል ከማል አቢሶ (ኦሮሞ) 85ኛ፦ የሪፐብሊኩ ጥበቃ ኃይል ምክትል አዛዥ ምክትል አዛዥ ለውጊያ አገልግሎት ብርጋዲየር ጄኔራል ብርሀኑ (ኦሮሞ) 86ኛ፦ የምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል መሐመድ ተሰማ (ዐማራ/ወሎዬ) 87ኛ፦ የምሥራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀነራል ግዛው ኡማ (ኦሮሞ) “…ይቀጥላል… 88ኛ፦ የምሥራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፐሬሽናል ሜጀር ጀነራል ፍቃዱ ፀጋዬ (ትግሬ/አማራ) 89ኛ፦ የምሥራቅ ዕዝ አንደኛው ኮር ምክትል አዛዥ ለውጊያ አገልግሎት ኮሎኔል አየለ ቢፍቱ (ኦሮሞ) የኮር አዛዦች 90ኛ፦ የምሥራቅ ዕዝ 1ኛ ኮር አዛዥ ብርጋዲየር ጀኔራል ኑሩ ሙዘይን (ኦሮሞ) 91ኛ፦ የምሥራቅ ዕዝ 2ኛ ኮሩ አዛዥ ብርጋዴር ጄኔራል ተሾመ ይመር (ዐማራ/ኦሮሞ) 91ኛ፦ የምዕራብ ዕዝ ዋና አዛዥ ሌተናል ጀነራል መሰለ መሠረት (ደቡብ/ሀድያ) 92ኛ፦ የምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ሜጀር ጀኔራል ሙላት ጀልዱ (ኦሮሞ) 93ኛ፦ የምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለኦፕሬሽናል ሜጀር ጀኔራል ነገሪ ቶሊና (ኦሮሞ/ወለጋ) 94ኛ፦ የምዕራብ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለውጊያ አገልግሎት ብርጋዲየር ጄኔራል አማረ ባህታ (ዐማራ) የኮር አዛዦች 95ኛ፦ የምዕራብ ዕዝ 1ኛ የኮር አዛዥ ብርጋዲየር ጀኔራል ደስታ ተመስገን (ደቡብ) 96ኛ፦ የምዕራብ ዕዝ 1ኛ ኮር አዛዥ ብርጋዲየር ጀኔራል ሀብታሙ ምህረቴ (ዐማራ/ጎጃም) 97ኛ፦ የምዕራብ ዕዝ 2ኛ ኮር አዛዡ ብርጋዲየር ጀኔራል ጌታቸው ሀብታሙ (ኦሮሞ) 98ኛ፦ የምዕራብ ዕዝ 2ኛ ኮር አዛዥ ኮሎኔል ንጉሴ ለውጤ (ዐማራ/ኦሮሞ) 99ኛ፦ ወይም የሰሜን ምሥራቅ ዕዝ ዋና አዛዦ ሌተናል ጀነራል አሰፋ ቸኮል (ሰቆጣ አገው) 100ኛ፦ የሰሜን ምሥራቅ ዕዝ ምክትል አዛዥ ለውጊያ አገልግሎት ሜጀር ጀነራል ሽፈራው ፈረደ (ኦሮሞ) “…ልቀጥል አይደል…?

Source: Link to the Post

Leave a Reply