You are currently viewing INBOX ለሚመለከተው አድርሱልን አሻራወች ለተገፉት ድምፅ ከሌላቸው ጎን እንደሆናችሁ ስላመንን ቢያንስ ህዝብ ይወቅልን … መመሪያን ከታች ያለ ባለስልጣን እንዴት እንደሚሽረው የጤና ባለሙያ…

INBOX ለሚመለከተው አድርሱልን አሻራወች ለተገፉት ድምፅ ከሌላቸው ጎን እንደሆናችሁ ስላመንን ቢያንስ ህዝብ ይወቅልን … መመሪያን ከታች ያለ ባለስልጣን እንዴት እንደሚሽረው የጤና ባለሙያ…

INBOX ለሚመለከተው አድርሱልን አሻራወች ለተገፉት ድምፅ ከሌላቸው ጎን እንደሆናችሁ ስላመንን ቢያንስ ህዝብ ይወቅልን … መመሪያን ከታች ያለ ባለስልጣን እንዴት እንደሚሽረው የጤና ባለሙያን እንደማስቲካ ተጠቅሞ መጣል ይቁም! ——————————————————————–“የኮቪድ-19 ወረርሽኝ በሃገራችን ከተከሠተበት ጊዜ ጀምሮ ወረርሽኙን ለመከላከልና ለመቆጣጠር በኮንትራት የተቀጠርን ባለሙያዎች ተፈላጊውን ውጤት አስመዝግበናል። ወረርሽኙን በሚገ’ባ ተቆጣጥረን ጉዳቱን ቀንሰናል። የኮንትራት ጊዜያችን ሰኔ 30 ቀን 2013 ዓ.ም ሲያበቃ ማሠናበቱ አስቸጋሪነቱን በማመን (ወረርሽኙ ስላልተገታ እና የባለሙያዎችን ሞራል ለመጠበቅ) ጤና ሚኒስቴር አምኖበት ሐምሌ 21 ቀን 2013 ዓ.ም ለየክልል ጤና ቢሮዎች በጻፈው ደብዳቤ በ2014 በጀት ዓመት ቋሚ ቅጥር እንዲያዝልን ገልጾ ነበር። ነገር ግን ላለፉት 11 ወራት የክልል ጤና ቢሮዎች ወደ ቋሚ ቅጥር አላዛወሩንም። ከሥራ ያሠናበቱም ክልሎች አሉ። ለምንጠይቀው የመብት ጥያቄም ተገቢ መልስ አልተሠጠንም። አሁንም አበርክቶታችን ታይቶ በ2015 በጀት ዓመት የቋሚ ቅጥር በጀት ተይዞልን ቅጥር ይፈጸምልን ዘንድ እንጠይቃለን!” – በኮቪድ19 መከላከል በኮንትራት የተቀጠርን ባለሙያዎች

Source: Link to the Post

Leave a Reply