You are currently viewing #Inbox ሰበር አስቸኳይ የድጋፍ ጥሪ ከላስታ ፋኖ ! የአሸባሪው ኦነግ ኦህዴድ ጦር ላስታን እያመሳት ነው ! ዛሬ ግንቦት 10/ቀን 2015 ዓ.ም ከላስታ ላሊበላ በ30 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በም…

#Inbox ሰበር አስቸኳይ የድጋፍ ጥሪ ከላስታ ፋኖ ! የአሸባሪው ኦነግ ኦህዴድ ጦር ላስታን እያመሳት ነው ! ዛሬ ግንቦት 10/ቀን 2015 ዓ.ም ከላስታ ላሊበላ በ30 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በም…

#Inbox ሰበር አስቸኳይ የድጋፍ ጥሪ ከላስታ ፋኖ ! የአሸባሪው ኦነግ ኦህዴድ ጦር ላስታን እያመሳት ነው ! ዛሬ ግንቦት 10/ቀን 2015 ዓ.ም ከላስታ ላሊበላ በ30 ኪ.ሜ ርቀት ላይ በምትገኘው አፋኙ የኦህዴድ ሠራዊት ህዝብ እንዳይነቃ የላሊበላ ከተማን መንገድ በመተው በሽምሽሃ በኩል አቋራጭ በሆነው (by pass) እየተባለ በሚጠራው መንገድ አድርጎ ከማለዳው ብልባላ በመድረስ በሽምግልና ያልተሳካለትን የትጥቅ ማስፈታት ዘመቻ በኃይል ለማከናወን ዛሬ ከአካባቢው ፋኖ ህዝባዊ ኃይል ጋር ግልጽ ጦርነት የከፈተ መሆኑ ታውቋል በአሁን ሰዓት የብልባላ ከተማ በተኩስ እየተናጠች ነው፡፡ የወረዳው አስተዳደር ፖሊስም ትእዛዝ በመስጠት የአካባቢ ሚኒሶቹን ወደጦርነቱ ያሰማራ ሲሆን ጦርነቱ ለባእድ መስዋእትነት የሚደረግ የእርስ በርስ ፍጅት ነው፡፡ ምንም አይነት የፖለቲካ ብስለት የሌላቸው የአካባው ሚኒሶችም በከንቱ ደማቸውን እያፈሰሱ ነው፡፡ በመሆኑም ተጨማሪ ኃይል እንዳገባ ብልባላ ወንዝ እና ባውሽ ወንዝን የአካባቢው ህዝብ በመውጣት እንዲዘጋ ጥሪ ቀርቧል፡፡ በቡግና እና አጎራባች ወረዳዎች የሚገኙ የፋኖ አደረጃጀቶችም ህዝቡም ለፋኖ የስንቅ የትጥቅ እና አጠቃላይ የደጀንነት ሥራ እንዲሠራ ጥሪ ቀርቧል፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply