You are currently viewing Inbox     ከምንጮቻችን ያገኘነው መረጃ:-  ግን ምን አለ መሠለህ    አጠቃላይ አዲሥ አበባ ፓሊሥ  የሚመራው በአማራ ጠል ሀይሎች ነው  ::  እናም አማራውን መውጫ መግቢያ እያጣ ነው…

Inbox ከምንጮቻችን ያገኘነው መረጃ:- ግን ምን አለ መሠለህ አጠቃላይ አዲሥ አበባ ፓሊሥ የሚመራው በአማራ ጠል ሀይሎች ነው :: እናም አማራውን መውጫ መግቢያ እያጣ ነው…

Inbox ከምንጮቻችን ያገኘነው መረጃ:- ግን ምን አለ መሠለህ አጠቃላይ አዲሥ አበባ ፓሊሥ የሚመራው በአማራ ጠል ሀይሎች ነው :: እናም አማራውን መውጫ መግቢያ እያጣ ነው ከአሣዘነኝ ጉዳይ ሠሞኑን የዘመነ ካሤ የአሣምነው ጽጌ የቴዲ አፍሮ የነ አፄ ቴወድሮሥ የበላይ ዘለቀ የነ መሣፍንት ፎቶ የአለበት ቲሸርት የለበሡ የአማራ ወጣቶች እታሠሩ ነው :: እናም እሥኪ ቢያንሥ ያልታሰሩት እንዲጠነቀቁ መረጃ አሥተላልፍልኝ ። እንደ ኮልፌ ከዘነብወርቅ አየር ጤና አካባቢ የታሠሩ ብዙ አሉ ። የእስር ትዕዛዝ የተላለፈው ከቀን 18/06/2015 ዓ/ም ጀምሮ ነው ። አጠቃላይ ትእዛዝ የተሠጠው ድሞጽ ሁናቸው ። የታሠሩበት ኮልፌ ቀራንዮ ፖሊሥ መምሪያ ዘነብወርቅ ጣቢያ ነው ።

Source: Link to the Post

Leave a Reply