Is the biblical ark of the covenant hidden in an Ethiopian church?

በመጽሐፍ ቅዱስ የምናውቀው የሙሴ ታቦተ ሕግ በኢትዮጵያ ተደብቋልን? በሚል ርዕስ የኢየሩሳሌም ፖስት ጋዜጣ ዛሬ ቅዳሜ መስከረም 5፣2016 ዓም ምሽት የጻፈው አዲስ ጽሑፍ።ጽሑፉ ተመራማሪዎች ታቦተ ሕጉ በኢትዮጵያ ለ3 ሺህ ዓመታት ተደብቆ እንደሚገኝ ይገልጻሉ በሚል መግቢያ ይጀምራል። ሙሉውን ጽሑፍ ከስር ያንብቡ።በቀዳማዊ አጼ ኃይለስላሴ የተገነባው የአክሱም ጽዮን ማርያም ቤተክርስቲያን።Is the biblical ark of the covenant hidden in an Ethiopian church? Researchers claim the ark hidden for 3,000 years in Ethiopia.By WALLA! Published:

Source: Link to the Post

Leave a Reply