አዲስ አበባ ላይ ምስር ወጥ በስትሮዉ እየመጠጠ ትዊተር ላይ የወንድማማች ጦርነት የሚለዉን ጉድ አትስሙት፡፡ ከህወሃት ጋር የሚደረግ ጦርነት ቅዱስ ጦርነት ነዉ የሚባለዉ፡፡ ህወሃት እርሱን እና የትግራይን ህዝብ ለ 20 አመታት ሲጠብቀዉ የነበረዉን መከላከያ ሰራዊት አዘናግቶ በለሊት በመትረጌስ እና በቦንብ ሲጨፈጭፋቸዉ ወንድሞቹ ስላልሆኑ አይደለም፡፡ ህወሃት ግም እና ክፉ ነዉ፡፡ እርሱን 20 አመት ሙሉ ለጠበቃቸዉ ወታደሮች እንኳን አልሆነም፡፡ ስለዚህ ለማንም አይሆንም፡፡ እንዲያዉም መቃብሩ ተራ ሰዉ እንደሚቀበርበት በ 1 ሜትር ብቻ ሳይሆን በደንብ 2 እና ሶስት ሜትር አርቆ …
Source: Link to the Post