“የጉራጌ ማሕበረሰብ ባሕላዊና ታሪካዊ እሴቶች በዩኔስኮ እንዲመዘገቡ ጥረት እየተደረ ነው” የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን
አዲስ አበባ: መስከረም 13/2015 ዓ.ም (አሚኮ)ስድስተኛው ”መሥቀል በጉራጌ ”ፌስቲቫል በጉራጌ ዞን ምሁርአክሊል ወረዳ በተክለሃይማኖት ቀበሌ ተካሂዷል። በዚህ ፕሮግራም የኢትዮጵያ ቅርስ ጥበቃ ባለሥልጣን ምክትል ዋና ዳይሬክተር ኤልያስ ሽኩር የጉራጌ ባሕላዊ የዳኝነት…