አረመኔውንና ሠውበላውን የትህነግ ተስፋፊ የሽብር ቡድን ድባቅ ለመምታት በዛሬው ዕለት መስከረም 9/2014 ዓ.ም ከጥዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በፍኖተ ሰላም ከተማ ፋኖወችን አሠልጥኖ የምርቃት…

አረመኔውንና ሠውበላውን የትህነግ ተስፋፊ የሽብር ቡድን ድባቅ ለመምታት በዛሬው ዕለት መስከረም 9/2014 ዓ.ም ከጥዋቱ 2:00 ሰዓት ጀምሮ በፍኖተ ሰላም ከተማ ፋኖወችን አሠልጥኖ የምርቃት ሥነሥርዓት እየተካሄደ ነው ። ሙሉውን መረጃ የምናደርሳችሁ

Read More »

የፈረንሳዩ ሚኒስትር የአሜሪካ እና የአውስትራሊያ የደህንነት ስምምነት 'ቅጥፈትን' አወገዙ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/4543/production/_120613771_hi068342148-1.jpg ፈረንሳይ በአሜሪካና አውስትራሊያ የሚገኙ አምባሳደሮቿን ወደ ሀገር ቤት እንድትጠራ ምክንያት የሆነውን አዲስ የደህንነት ስምምነትን በተመለከተ ሀገራቱ ዋሽተዋል ሲሉ የፈረንሳዩ የውጪ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ። Source: Link to the Post

Read More »

ደሴ ቤት ተከራይተው የሚኖሩ የሰሜን ወሎ ተፈናቃዮች አድሎ እየተፈጸመባቸው መሆኑን ገለጹ

ከሰሜን ወሎ የተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በደሴ ከተማ ቤት ተከራይተው የሚገኙ ግለሰቦች መንግሥትና በጎ አድራጊዎች በሚያደርጉት ድጋፍ ላይ አድሎ እየተፈጸመባቸው መሆኑን ለአዲስ ማለዳ ገለጹ። በድጋፍ አሰጣጡ አድሎዓዊ አሠራር አለ የሚሉት ተፈናቃዮቹ፣

Read More »

ከኢትዮጵያ የምግብ ቀውስ ጋር ተያይዞ እየወጡ ያሉ አሳሳች ምስሎች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/8020/production/_120600823_gettyimages-1235270655.jpg በትግራይ ክልል የተከሰተው ጦርነት ወደ አጎራባቹ አማራ ክልል መዛመቱን ተከትሎ በብዙ ሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች ተፈናቅለዋል፣ በርካቶችም ከፍተኛ የምግብ እጥረት ገጥሟቸዋል።ከዚህም ጋር ተያይዞ የተመጣጠነ ምግብ እጥረት ያለባቸውን ሴቶችና ሕፃናትን የሚያሳዩ

Read More »

ሚሊዮን ዶላሮችን ያጭበረበረው የኢንስታግራም ኮከብ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/6992/production/_120562072_capture_hush.png የመዝገብ ስሙ ራሞን አባስ ነው። 2.5 ሚሊዮን የኢንስታግራም ተከታዮቹ ግን ‘ሀሽፐፒ’ በሚለው ስሙ ነው የሚያውቁት። የሀሽፐፒ ኢንስታግራም ሕይወት የቅንጡ ነው። Source: Link to the Post

Read More »

ጥዑሙ የጣና ሐይቁ የዘጌ ቡና ምን ክፉ አገኘው? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/8024/production/_120340823_p06yhl6y.jpg “በድንገት ፈንገስ የሚመስል ነጠብጣብ ነገር በቡናና በማንጎ ተክላችን ላይ ማየት ጀመርነ። ይህ ከሆነ ሁለት ዓመት ይሆነዋል። ብንጠብቅ ብንጠብቅ በሽታው አልድን አለነ። የግብርና ባለሙያዎችን ምን እናድርግ ብለን ስናማክራቸው ቁረጡትና ተገርዞ

Read More »

በኖርዌይ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ባለፉት ስድስት ወራት ውስጥ ብቻ ከ3.6 ሚልዮን ብር በላይ ለሀገራቸው አዋጥተው ልከዋል።ከእዚህ ውስጥ 1ነጥብ 8 ሚልዮን ብር በእዚህ ሳምንት የላኩት ነው።

የኢትዮጵያ አየርመንገድ አብራሪ ካፒቴን አምሳለ፣ ኦስሎ ዓለም አቀፍ አየርማረፍያ  (Photo – VG March 8,2019) —————————–ጉዳያችን / Gudayachn—————————-ኢትዮጵያውያን በሥራ፣በስደት እና በኑሮ ከሚገኙባቸው የአውሮፓ ሀገሮች ውስጥ ኖርዌይ አንዷ ነች። በኖርዌይ እና በኢትዮጵያ መካከል ያለው ግንኙነት

Read More »

የጉጂ አባ ገዳዎች 'ሸኔ' የኦሮሞ ጠላት ነው ሲሉ አወጁየጉጂ አባ ገዳዎች በአንዳንድ የኦሮሚያ አካባቢዎች እንደሚንቀሳቀስ የሚነገረው ታጣቂው ቡድን 'ሸኔ' የኦሮሞ ጠላት ነው ሲሉ አወጁ። አባ…

የጉጂ አባ ገዳዎች ‘ሸኔ’ የኦሮሞ ጠላት ነው ሲሉ አወጁ የጉጂ አባ ገዳዎች በአንዳንድ የኦሮሚያ አካባቢዎች እንደሚንቀሳቀስ የሚነገረው ታጣቂው ቡድን ‘ሸኔ’ የኦሮሞ ጠላት ነው ሲሉ አወጁ። አባገዳዎቹ መንግሥት ሸኔ የሚለው እና

Read More »

የጊኒው ጁንታ የቀድሞው ፕሬዚዳንት “ከአገር አይወጡም” አለ

https://gdb.voanews.com/2152d582-29e5-4323-a794-83556c0b9e91_w800_h450.jpgበቅርቡ በጊኒ መንፈንቅለ መንግስት ያካሄደው ወታደራዊ ጁንታ፣ ከምዕራብ አፍሪካ መሪዎች የተጣለበት ማዕቀብ እንደማያንበረክከው በመግለጽ፣ የቀድሞውን ፕሬዚዳንት አልፋ ኮንዴ ከአገር እንዲወጡ የማይፈቅድ መሆኑን አስታውቋል፡፡ የምዕራብ አፍሪካ አገራት የኢኮኖሚና የፖለቲካ ህብረት፣ በጊኒ ወታደራዊ

Read More »

በአፍጋኒስታኑ ፍንዳታ ቢያንስ ሁለት ሰዎች ሞቱ

https://gdb.voanews.com/7E0953F0-26D8-40C2-8799-7A8A04CC5FEC_w800_h450.jpgዛሬ በአፍጋኒስታን ምስራቃዊ ክፍለ ግዛት በምትገኝ ጃላላባድ ከተማ ውስጥ በደረሱ ሶስት የቦምብ ፍንዳታዎች ቢያንስ ሁለት ሰዎች መሞታቸውና እስከ 20 የሚደርሱ መቁሰላቸውን የታሊባን ባለሥልጣናት አስታወቁ፡፡ በፍንዳታው ከተጎዱት መካከል ህጻናትና ሴቶች ይገኙበታል፡፡

Read More »

አስተዳደሩ የማጠናከሪያ ክትባቱን እቅድ ውድቅ አደረገ

https://gdb.voanews.com/2ee0e2db-f299-4f41-8cb0-cb61ae6d513b_w800_h450.jpgየዩናይትድ ስቴትስ የምግብና መድሃኒት አስተዳደር (FDA)የመንግስት ክትባት አማካሪ ቡድን ፣ ሶስተኛውን የማጠናክሪያ ክትባት “ለሁሉም ሰው” እንዲሰጥ የቀረበውን እቅድ በትናንትናው እለት 16 ለ 2 በሆነ ድምጽ ውድቅ አድርጎታል፡፡ ይህ ለሁሉም አሜሪካውያን

Read More »