በመጠለያ ጣቢያዎች የምርጫ ካርድ የሚወስዱ ዜጎች ለተፈናቀሉበት አካባቢ ድምጽ እንደሚሰጡ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድ አስታወቀ፡፡

በስድስተኛዉ ሀገራዊ ምርጫ የጸጥታ ችግሮች የነበሩባቸዉ እንዳንድ አካባቢዎች ምርጫ እንደማይካሄድባቸዉ ቢገለጽም በጸጥታም ሆነ በተለያዩ ምክንያቶች በመጠለያ ጣቢያ ዉስጥ የሚገኙ ዜጎች ባሉበት ቦታ ሆነዉ የምርጫ ካርድ እንደወሰዱ ከክልሎች የተገኘዉ መረጃ አመላክቷል፡፡

Read More »

በሰኔ 15 የአማራ ክልል አመራሮች ግድያ ተጠርጥረው በእስር ላይ ከነበሩ እና በሌሉበት ክሳቸው ሲታይ ከነበሩት መካከል ታጋይ ዘመነ ካሴ እና ሻለቃ ሹመትን ጨምሮ አስራ ሰባትተጠርጣሪዎች ነፃ…

በሰኔ 15 የአማራ ክልል አመራሮች ግድያ ተጠርጥረው በእስር ላይ ከነበሩ እና በሌሉበት ክሳቸው ሲታይ ከነበሩት መካከል ታጋይ ዘመነ ካሴ እና ሻለቃ ሹመትን ጨምሮ አስራ ሰባትተጠርጣሪዎች ነፃ ተባሉ አሻራ ሚዲያ 11/10/13/ዓ.ም

Read More »

በምርጫው መዳረሻ የደሴ ከተማ ዝግጅት ምን ይመስላል? – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/129A5/production/_118979167_whatsappimage2021-06-18at13.49.52.jpg ነዋሪዎችም የምርጫውን ቀን ተስፋና ስጋት በተቀላቀለበት ሁኔታ እየተጠባበቁ ነው። ለመሆኑ በምርጫው መዳረሻ የአንዳንድ ከተሞች ዝግጅት ምን ይመስላል? Source: Link to the Post

Read More »

ሰበር ዜና ! በሰኔ 15 የአማራ ክልል አመራሮች ግድያ ተጠርጥረው በእስር ላይ ከነበሩ እና በሌሉበት ክሳቸው ሲታይ ከነበሩት መካከል ታጋይ ዘመነ ካሴ እና ሻለቃ ሹመትን ጨምሮ አስራ ሰባት(1…

ሰበር ዜና ! በሰኔ 15 የአማራ ክልል አመራሮች ግድያ ተጠርጥረው በእስር ላይ ከነበሩ እና በሌሉበት ክሳቸው ሲታይ ከነበሩት መካከል ታጋይ ዘመነ ካሴ እና ሻለቃ ሹመትን ጨምሮ አስራ ሰባት(17) ተጠርጣሪዎች ነፃ

Read More »

ዛምቢያ የነፃነት አባቷን በሞት ተነጠቀች::

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11፣ 2013 በዛምቢያዊያን ዘንድ የነፃነት አባት በመባል የሚታወቁት የቀድሞው ፕሬዚዳንት ኬኔት ካውንዳ በ97 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት ተለዩ፡፡ካውንዳ ከቀናት በፊት ሉሳካ ወደሚገኘው ወታደራዊ ሆስፒታል ገብተው ህክምናቸውን

Read More »

አሳዛኝ ሰበር ዜና! ከጎጃም ተነስተው ወደ ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሞ ሲጓዙ የነበሩ 4 አማራዎች በአሸባሪው የኦነግ ሸኔ ቡድን እና በተባባሪዎቹ በአሰቃቂ መልኩ ተገደሉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አ…

አሳዛኝ ሰበር ዜና! ከጎጃም ተነስተው ወደ ምስራቅ ወለጋ ዞን ኪረሞ ሲጓዙ የነበሩ 4 አማራዎች በአሸባሪው የኦነግ ሸኔ ቡድን እና በተባባሪዎቹ በአሰቃቂ መልኩ ተገደሉ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ… ሰኔ 11 ቀን 2013

Read More »

ህብረተሰቡ ሰኔ 14 ቀን ድምፅ ለመስጠት በሚወጣበት ጊዜ የኮሮና ቫይረስ መከላከያ መንገዶችን መጠቀም እንዳለበት የጤና ሚኒስቴር አሳሰበ፡፡

በሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ የኮቪድ 19 ምላሽ ግብረ ሃይል አስተባባሪ ዶክተር መብራቱ ማንሴቦ ለአሐዱ እንደገለጹት ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም ለሚካሄደው ሀገራዊ ምርጫ ድምፅ ለመስጠት የሚወጡ ዜጎች ራሳቸውን ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት

Read More »

የሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ከዛሬ ጀምሮ በ32 የሀገሪቱ አካባቢዎች በምርጫዉ እለት የሚኖረዉን የሰብአዊ መብቶች አያያዝ የሚከታተሉ ከ90 አስከ 100 የሚደርሱ ባለሙያዎችን እንደሚያሰማራ አስታዉቋል፡፡

በስድስተኛዉ ሀገራዊ ምርጫ በቅድመ ምርጫ፤ በምርጫ ወቅት እና በድህረ ምርጫ ወቅት የሰብአዊ መብት አያያዝ ምን ያህል ነዉ የሚለዉን የሰብአዊ መብት ኮሚሽን በባለሙያዎች ምልከታ እንደሚያደርግ ማስታወቁ አይዘነጋም፡፡በቅድመ ምርጫ ወቅትም ኮሚሽኑ ባሰማራቸዉ

Read More »

በሀገራት የውስጥ ጉዳይ ጣልቃ መግባት አግባብ አይደለም-¬ቻይና፡፡

አዲስ አበባ ፣ ሰኔ 11፣ 2013 ኢትዮጵያ ልዩነቶችን በውይይት ለመፍታት የውጭ ጣልቃ ገብነት እንደማያስፈልጋት ቻይና ገለጸች፡፡ አምባሳደር መለስ ዓለም በኬንያ ከቻይና አምባሳደር ዦ ፒንጂያን ጋር በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ውይይት አድርገዋል።

Read More »

የኢትዮጲያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ከ1500 በላይ መራጮችን ለመዘገቡ አንዳንድ የምርጫ ጣቢያዎች ተጨማሪ የድምጽ መስጫ ወረቀቶችን እንደሚሰጥ አስታወቀ፡፡

ለስድስተኛው አገራዊ ምርጫ የድምጽ መስጪያ ጊዜ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ/ም ከጠዋቱ 12 እስከ ምሽት 12 ሰዓት እንደሆነ ይታወቃል፡፡በዚህም መሰረት ባለዉ የ12 ሰአታት ቆይታ መራጩ ባልተጨናነቀ ሁኔታ እንዲመርጥ አንድ የምርጫ

Read More »

የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በምርጫ ጣቢያዎች አንድ አንድ የፖሊስ አባል ይመደባል ያለውን ለማስፈፀም የሰው ሀይል ዕጥረት እንደሌለበት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ገለፀ፡፡

ቦርዱ ከአንድ ሳምንት በፊት ለጋዜጠኞች በሰጠው ስልጠና ሰኞ ሰኔ 14 ቀን 2013 ዓ.ም በሚካሄደው ምርጫ በየምርጫ ጣቢያዎቹ ላይ ቢያንስ አንድ የፖሊስ አባል እንደሚኖር ገልፆ ነበር፡፡ በስልጠናው ተሳታፊ የነበረው አሐዱ የቦርዱን

Read More »

እነ ጄነራል ሰዓረ መኮንንን በመግደል ጥፋተኛ የተባለው ተከሳሽ በሞት እንዲቀጣ ዐቃቤ ህግ ጠየቀ

በሃሚድ አወል የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹም የነበሩትን ጄነራል ሰዓረ መኮንን እና ሜጀር ጄነራል ገዛኢ አበራን በመግደል በፍርድ ቤት ጥፋተኛ የተባለው አስር አለቃ መሳፍንት ጥጋቡ በሞት እንዲቀጣ ተጠየቀ። የፌደራል

Read More »