በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ሁለት ምርጫ ጣቢያዎች ዛሬ ሊደረግ የነበረው “ቀሪ ምርጫ” ለነገ ተላለፈ 

በጸጥታ ችግር ምክንያት በክልሉ በሚገኙ ሌሎች 40 የምርጫ ጣቢያዎች የድምጽ መስጠት ሂደት አልተከናወነም    በሙሉጌታ በላይ የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በሚገኙ ሁለት የምርጫ ጣቢያዎች በዛሬው ዕለት ሊካሄድ

Read More »

የፋኖና የመንግስት የፓለቲካ ድርድር ምን ማለት ነው?

የዚህ ጽሁፍ ዋና ዓላማ የፖለቲካ ድርድርን አስመልክቶ በአራቱም አቅጣጫ በሚታገሉ የፋኖ አመራሮች ጥልቅና የሰከነ ውይይት ተደርጎበት፣ ጉዳትና ጥቅሙ ከሁሉም አቅጣጫ በስፋት ተዳስሶ፣ ምክንያታዊ የሆነ የጠራና ግልጽ አቋም እንዲያዝ ለማበረታታት ነው።

Read More »

አል ሸባብን የሚያሳድዱ የኢትዮጵያ ወታደሮች ድንበር ተሻግረው ወደ ሶማሊያ ገብተው እንደነበር ተገለጸ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/2378/live/c1212510-3134-11ef-8848-49a240fb547b.jpg የኢትዮጵያ ወታደሮች እስላማዊ ታጣቂ ቡድን የሆነውን አል-ሸባብን እያሳደዱ ከሶማሊያ መንግሥት ፍቃድ ውጪ የሶማሊያን ድንበር አቋርጠው ገብተው እንደነበር ተነገረ። ከኢትዮጵያ ጋር ከሚካለሉ የሶማሊያ ግዛቶች መካከል አንዷ የሆነችው የሂራን ግዛት ከተማ

Read More »

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ከዘጠኝ ዓመት በኋላ አዲስ መንግሥት ለመመሥረት ምርጫ እየተካሄደ ነው – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/f0cc/live/dd44cf80-3125-11ef-b715-dfd65e6ab69e.jpg በክልሉ በነበረው የፀጥታ ችግር ምክንያት በወቅቱ ምርጫ ማካሄድ ባለመቻሉ ከዘጠኝ ዓመት በፊት የተቋቋመው ምክር ቤት አስካሁን ሲሠራ ቆይቷል። ዛሬ የሚካሄደው ምርጫም ነባሩን ምክር ቤት በመተካት ከሌሎቹ የአገሪቱ ክልሎች ዘግይቶ

Read More »

በእሲያዊቷ አገር በእባብ የሚነደፉ ሰዎች መጨመሩን ተከትሎ ዜጎች ከፍተኛ ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ታዘዙ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/257f/live/8c32dfb0-3125-11ef-a044-9d4367d5b599.jpg በእሲያዊቷ አገር ባንግላዴሽ በእባብ የሚነደፉ ሰዎች ቁጥር በከፍተኛ መጠን መጨመሩን ተከትሎ ዜጎች ጥንቃቄ እንዲያደርጉ ትዕዛዝ ተላለፈ። Source: Link to the Post

Read More »