ችግሮችን ለማለፍ ጥንቃቄ የተሞላበት እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚገባ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አሳሰበ፡፡

ችግሮችን ለማለፍ ጥንቃቄ የተሞላበት እንቅስቃሴ ማድረግ እንደሚገባ የአማራ ክልል ፖሊስ ኮሚሽን አሳሰበ፡፡ባሕር ዳር፡ ሚያዝያ 04/2013 ዓ.ም (አሚኮ) ኢትዮጵያ በተለያዩ ችግሮች በተወጠረችበት ጊዜ ላይ እንገኛለን፡፡ በሀገሪቱ ላይየተጋረጡት ፈተናዎች

Read More »

ለኮቪድ -19 ተጋላጭ የሚሆኑት የህብረተሰብ ክፍሎች እንደየሰራ ባህሪያቸው በመለየት ክትባት የመስጠት ስራ እንደሚያስቀጥል የጤና ሚኒስቴር አስታወቋል፡፡

የጤና ሚኒስትር ዴኤታ ወይዘሮ ሳህረላ አብዱላሂ ለአሐዱ እንዳሉት አሁን ላይ የኮቪድ-19 የክትባት አሰጣጡ በጥሩ ሂደት ላይ እንደሚገኝ ያነሱ ሲሆን ተጓዳኝ በሽታ ላለባቸው ሰዎች እድሜያቸው ለገፋ ለአዛውንቶች ክትባቱ በጤና ተቋማት ላይ

Read More »

በኮሬ ብሄር ተወላጆች ላይ በታጣቂዎች እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል የፌዴራል መንግሥት በፍጥነት ጣልቃ በመግባት እንዲያስቆም የአማሮ ወረዳ ነዋሪዎ

በኮሬ ብሄር ተወላጆች ላይ በታጣቂዎች እየተፈፀመ ያለውን የዘር ማጥፋት ወንጀል የፌዴራል መንግሥት በፍጥነት ጣልቃ በመግባት እንዲያስቆም የአማሮ ወረዳ ነዋሪዎች ጠየቁ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሚያዝያ 4 ቀን 2013 ዓ.ም አዲስ አበባ

Read More »

የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት አዲስ የጦር አዛዥ ሹሙት መስጠታቸው ተነገረ፡፡

የደቡብ ሱዳን ፕሬዝዳንት ሳልቨኪር ማይአርዲት የመከላከያ አዛዥ የነበሩት ጄኔራለ ጆንሰን ጁማ ኦኮትን ከስልጣናቸው በማንሳት ጄኔራል ሳንቲም ደንግ ወልን የሰራዊቱ አለቃ አድርገው መሾማቸው ተነግሯል፡፡ከስልጣን ስለተባረሩት ጄኔራል ኦኮት የመባረር ምክንያት ምንም የተባለ

Read More »

በአዲስ አበባ የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች ለካሳ የተሰጣቸውን የጋራ መኖርያ ቤት እየሸጡ ነው፤ እነዚህ ለካሳነት የተሰጡ ቤቶች ለአርሶ አደሮች እስከ ካርታው ይ

በአዲስ አበባ የልማት ተነሽ አርሶ አደሮች ለካሳ የተሰጣቸውን የጋራ መኖርያ ቤት እየሸጡ ነው፤ እነዚህ ለካሳነት የተሰጡ ቤቶች ለአርሶ አደሮች እስከ ካርታው ይድረሳቸው እንጂ ቤቱን ከተረከቡ ከአምስት አመት ወዲህ መሸጥ እንደማይችሉ

Read More »

Ethiopian Marks its 75th Anniversary

Ethiopian Airline Group, the largest Pan-African aviation group, celebrates its 75thanniversary on April8, 2021. Ethiopian made its maiden international flight on April 8, 1946 to Cairo. Since then, the Airline

Read More »

ፊቤላ ኢንዱስትሪ 12 ነጥብ 2 ሚሊየን ሊትር የሚጠጋ ዘይት አምርቶ ለገበያ አቅርቧል ሲሉ የድርጅቱ ባለቤትና የቢኬጂ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ በላይነህ ክንዴ ተናገ

ፊቤላ ኢንዱስትሪ 12 ነጥብ 2 ሚሊየን ሊትር የሚጠጋ ዘይት አምርቶ ለገበያ አቅርቧል ሲሉ የድርጅቱ ባለቤትና የቢኬጂ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ በላይነህ ክንዴ ተናገሩ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሚያዝያ 4 ቀን 2013 ዓ.ም

Read More »

የሰላም ሚኒስቴር በትግራይ ክልል ስላለው ወቅታዊ ሁኔታ ያማክረው ዘንድ ሆላንድ እና ናይት ከተሰኘው የህግ ተቋም ጋር የስድስት ወራት ውል መፈራረሙ ተነገረ፡፡

ፖለቲኮ ከአሜሪካ ጀስቲስ ዲፓርትመንት የተገኙ ሰንዶችን አገኘሁ ብሎ እንደዘገበው ከሆነ የሰላም ሚኒስቴር 270ሺህ ዶላር በመክፈል ሚኬል ካቫናፍ፣ ሪች ጎልድ፣ ሚኬል ጋላኖ እና ሮናልድ ኦልይንክ የተባሉ አራት የሆላንድና ናይት ሰራተኞች ጋር

Read More »

TACKLING HEALTH

The saying “Health is wealth” is a universal accepted quote since for anyone to function in the hustles and bustles of everyday life, health remains key. To this end, apart

Read More »

ፊቤላ ኢንዱስትሪ 12 ነጥብ 2 ሚሊየን ሊትር የሚጠጋ ዘይት አምርቶ ለገበያ አቅርቧል ሲሉ የድርጅቱ ባለቤትና የቢኬጂ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ በላይነህ ክንዴ ተናገሩ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ…

ፊቤላ ኢንዱስትሪ 12 ነጥብ 2 ሚሊየን ሊትር የሚጠጋ ዘይት አምርቶ ለገበያ አቅርቧል ሲሉ የድርጅቱ ባለቤትና የቢኬጂ የቦርድ ሰብሳቢ አቶ በላይነህ ክንዴ ተናገሩ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ሚያዝያ 4 ቀን 2013 ዓ.ም

Read More »