ዩናይትድ ስቴትስ በተመድ የቻይና ተፅዕኖ ላይ አትኩራለች

https://gdb.voanews.com/33ADD02D-758E-41E7-99E9-68E4209519D8_w800_h450.jpgዩናይትድ ስቴትስ በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የቻይና ተጽዕኖ ላይ አትኩራለች። በተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የዩናይትድ ስቴትስ አምባሳደር ሊንዳ ቶማስ ግሪንፊልድ ትናንት ረቡዕ ዩናይትድ ስቴትስ ኮንግሬስ የውጭ ግንኙነቶች ኮሚቴ ፊት ቀርበው በሰጡት ቃል

Read More »

#መኢአድ #አሚማን ይደግፉ ልዩ የድጋፍ ጥሪ ሰኔ 12 ጁን 19 12 ፒኤም በኒዮርክ ታይም… በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 1 ሰአት ጀምሮ የአማራው ትግል የራዲዮ አገልግሎት ያስፈል…

#መኢአድ #አሚማን ይደግፉ ልዩ የድጋፍ ጥሪ ሰኔ 12 ጁን 19 12 ፒኤም በኒዮርክ ታይም… በኢትዮጵያ ሰአት አቆጣጠር ከምሽቱ 1 ሰአት ጀምሮ የአማራው ትግል የራዲዮ አገልግሎት ያስፈልገዋል! Source: Link to the

Read More »

የኢትዮጵያ መንግስት እና የአፍሪካ ሕብረት በትግራይ ክልል የተፈጸሙ ጥቃቶችን በጋራ ለመመርመር ቢስማሙም ሕብረቱ በራሱ መንገድ የጀመረው ምርመራ ፈቃደኝነት ያልተሰጠው በመሆኑ በፍጥነት እንዲቆም የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ጥሪ አቅርቧል፡፡

የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ከአፍሪካ ሰላም እና ደሕንነት ምክር ቤት ጋር በመጋቢት ወር ባደረገው 9ኛ መደበኛ ጉባኤ ላይ የኢትዮጵያ መንግስት ከአፍሪካ ሕብረት ጋር በጋራ በመሆን በትግራይ ክልል የተፈጠሩ ሰብዓዊ ጉዳቶችን

Read More »

ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም /IMF/ ዚምባብዌ ከፍተኛ የሆነ የምጣኔ ሀብት ዕድገት እንደምታስመዘግብ ተነበየ፡፡

ዚምባብዌ በተያዘው ዓመት 6 በመቶ የሆነ ዕድገት እንደምታስመዘግብ ይፋ ያደረገው ዓለም አቀፉ የገንዘብ ተቋም ከአምናው ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር በእጥፍ መጨመሩን አስታውቋል፡፡ የኮቪድ-19 መከሰት በሃገሪቱ ኢኮኖሚ ላይ ከፍተኛ ተፅዕኖ ማሳደሩን

Read More »

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዝዳንትና የኢትዮጵያ ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለመገናኛ ብዙሃን የሰጡትን ቃለምልልስ አስመልክቶ የኢትዮጽያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ተወያይቶ ውሳኔውን እንደሚገልፅ አሳወቀ።

ቦርዱ በተደጋጋሚ በገለፀው መሠረት ከዛሬ ሰኔ 10 ቀን 2013ዓ.ም ጀምሮ እስከ እሁድ ሰኔ 13 ቀን 2013 ድረስ የፅሞና ጊዜ መሆኑን ተከትሎ የምርጫ ቅስቀሳ ፣ ቃለ መጠይቅ ፣ ውይይትና ስብሰባ እንዲሁም

Read More »

በአፍሪካ ከፍተኛ የኮሮና ቫይረስ ተጠቂዎችን ያስመዘገበችው ደቡብ አፍሪካ ከአምስት ወራት በኋላ የቫይረሱ ተጠቂዎች ቁጥር መጨመሩን ገለፀች፡፡

በአንድ ቀን ብቻ 13 ሺህ 246 ሰዎች በቫይረሱ የተጠቁ ሲሆን ይህ አሀዝ ባለፉት አምስት ወራት ውስጥ ከፍተኛው ሲሆን በሆስፒታሎች የኮሮና ቫይረስ ህክምና የሚፈልጉ ዜጎች ቁጥርም በ60 በመቶ መጨመሩም ተገልጿል፡፡ ባለፉት

Read More »

በአዲስ አበባ ከተማ 363 ቦታዎች ለጎረፍ፤ ለመሬት መንሸራተት እና ለሌሎች አደጋዎች ተጋላጭ መሆናቸዉን የአዲስ አበባ ከተማ እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ገለጸ፡፡

የአዲስ አበባ ከተማ እሳት እና አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮምሽን በመዲናዋ ባሉት አስራ አንዱም ክፍለ ከተሞች ላይ ባጠናው ጥናት 363 ቦታዎች ለጎርፍ አደጋና ለመሬት መንሸራትት ተጋላጭ መሆናቸዉን ለይቷል፡፡ ከነዚህ ዉስጥም

Read More »

ፑቲን ዩናይትድ ስቴትስ በዓለም አቀፍ ኮርፖሬሽኖች ላይ ታክስ የመጨመር ዘመቻዋ ይጠና ዘንድ ለካቢኔያቸው ትዕዛዝ ሰጡ፡፡

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሁኔታውን ሲያስረዱ አሜሪካ በአለም አቀፉ ኮርፖሬሽኖች ላይ ከፍተኛ የሆነ ታክስ ለመጣል መሽቀዳደሟ ድብቅ ሴራ አለው፤ ይህም የሩሲያን ጥቅም የሚጎዳ ከሆነ ልንከላከለው ይገባል ብለዋቸዋል፡፡

Read More »

በእያንዳንዱ የምርጫ ማስፈጸሚያ ጣቢያዎች ሁለት የጤና ባለሙያዎችን ለመመደብ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ገለጸ፡፡

ሰኔ 14 የሚካሄደው ስድተኛው ሀገራዊ ምርጫ ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት የፀዳ እንዲሆን ጤና ሚኒስቴር እየሰራ መሆኑን ገልጿል፡፡ አሐዱም በመዲናዋ በምርጫ ማስፈጸሚያ ጣቢያዎች ላይ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ያለው ጥንቃቄ ምን ይመስላል

Read More »

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ወቅታዊ መግለጫ ሰጥቷል።የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የቁሳቁስ እሸጋ እና ስርጭት በሚመለከት በኦሮሚያ 118 ፣በድሬዳዋ 47 ፣በአፋር 55፣ በቤንሻንጉል 7 በ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ወቅታዊ መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የቁሳቁስ እሸጋ እና ስርጭት በሚመለከት በኦሮሚያ 118 ፣በድሬዳዋ 47 ፣በአፋር 55፣ በቤንሻንጉል 7 በጋምቤላ 14 በሚሆኑ የምርጫ ክልሎች ቁሳቁሶች ታሽገው

Read More »

ከሀገር ውጭ ያሉ ዜጎችን በማስተባበር በሸዋ የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀዬአቸው ለመመለስና ቤቶችን ለመገባት እቅድ እንዳለው የሸዋ የሰላምና የልማት ማህበር ገለጸ፡፡

በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ሳቢያ በሰሜን ሸዋ የተፈናቀሉ ዜጎች የሰብአዊ ድጋፍ እንዲያገኙ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ሰፊ ስራ እየሰሩ መሆናቸው ይታወቃል፡፡የሸዋ የሰላምና የልማት ማህበር ባለፉት ወራቶች የሰብአዊ ድጋፍ ሲያሰባስብ ቆይቶ 50

Read More »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለመገናኛ ብዙሃን የሰጡት ቃለ መጠይቅ በማንኛውም ብዙሀን መገናኛ እንዳይተላለፍ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ወስኗል አሻራ ሚዲያ 10/…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለመገናኛ ብዙሃን የሰጡት ቃለ መጠይቅ በማንኛውም ብዙሀን መገናኛ እንዳይተላለፍ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ወስኗል አሻራ ሚዲያ 10/10/13/ዓ.ም ባር ዳር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሰሞኑን

Read More »

የቀድሞው የዛምቢያ መሪ ኬኔት ካውንዳ በ97 ዓመታቸው አረፉ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/7DB0/production/_118967123_gettyimages-515407408.jpg የመጀመሪያው የዛምቢያ ፕሬዝዳንትና በአገሪቱ የነጻነት ትግል ወቅት ቁልፍ ሰው የነበሩት ኬኔት ካውንዳ በ97 ዓመት እድሜያቸው ማረፋቸውን ቤተሰባቸው አስታወቀ። Source: Link to the Post

Read More »

ኢትዮጵያ ፈጣን የኮሮና ቫይረስ መመሪያ ኪትን በስፋት ለማምረት ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገች መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

የኮሮና ቫይረስ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግስት የቫረሱን የመመርመሪያ ኪት ወደ ማምረት መሸጋገሩ የሚታወስ ነው፡፡ ምንም እንኳን መመርመሪያ ኪት በሀገር ውስጥ ቢመረትም በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን የመመርመር አቅም መቀነሱ ይታወቃል፡፡ ጤና

Read More »

የእሥራኤል ታንኮች በሶሪያ ድንበር ዘልቀው በፈፀሙት ጥቃት የኢራን ይዞታዎችን ማውደማቸው ተነግሯል፡፡

የእሥራኤል ጦር ጥቃቱን የሰነዘረው ከሄዝቦላና ከኢራን ጋር ግንኙነት አላቸው ባለው ይዞታዎች ላይ መሆኑን የሶሪያ የመገናኛ ብዙኃን ዘገባ ያሣያል፡፡የእሥራኤል ታንኮች ከፍተኛ ጥቃት ከፈፀሙባቸው ስፍራዎች መካከልም በጐላን ኮረብታማ ስፍራዎች አካባቢ ያሉ በርካታ

Read More »

በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ደቡባዊ ክፍል ኪቩ ግዛት አቅራቢያ የአውሮፕላን አደጋ ተከስቶ የሶስት አብራሪዎች ሕይወት ማለፉ ተነገረ፡፡

አንድ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አነስተኛ አውሮፕላን ከኪንሻሳ በስተ-ምሥራቅ አቅጣጫ 1 ሺ 500 ኪሎ ሜትር ርቀት በሚገኘው ምስራቃዊ የሀገሪቱ ክፍል ኪቩ ከተማ አቅራቢያ ከካቩሙ የአየር ማረፍያ ተነስቶ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ አደጋ

Read More »