ፑቲን ዩናይትድ ስቴትስ በዓለም አቀፍ ኮርፖሬሽኖች ላይ ታክስ የመጨመር ዘመቻዋ ይጠና ዘንድ ለካቢኔያቸው ትዕዛዝ ሰጡ፡፡

የሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለሃገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሁኔታውን ሲያስረዱ አሜሪካ በአለም አቀፉ ኮርፖሬሽኖች ላይ ከፍተኛ የሆነ ታክስ ለመጣል መሽቀዳደሟ ድብቅ ሴራ አለው፤ ይህም የሩሲያን ጥቅም የሚጎዳ ከሆነ ልንከላከለው ይገባል ብለዋቸዋል፡፡

Read More »

በእያንዳንዱ የምርጫ ማስፈጸሚያ ጣቢያዎች ሁለት የጤና ባለሙያዎችን ለመመደብ በቂ ዝግጅት ማድረጉን የአዲስ አበባ ጤና ቢሮ ገለጸ፡፡

ሰኔ 14 የሚካሄደው ስድተኛው ሀገራዊ ምርጫ ከኮሮና ቫይረስ ስርጭት የፀዳ እንዲሆን ጤና ሚኒስቴር እየሰራ መሆኑን ገልጿል፡፡ አሐዱም በመዲናዋ በምርጫ ማስፈጸሚያ ጣቢያዎች ላይ ከኮሮና ቫይረስ ጋር በተያያዘ ያለው ጥንቃቄ ምን ይመስላል

Read More »

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ወቅታዊ መግለጫ ሰጥቷል።የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የቁሳቁስ እሸጋ እና ስርጭት በሚመለከት በኦሮሚያ 118 ፣በድሬዳዋ 47 ፣በአፋር 55፣ በቤንሻንጉል 7 በ…

የኢትዮጵያ ብሄራዊ ምርጫ ቦርድ ወቅታዊ መግለጫ ሰጥቷል። የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ የቁሳቁስ እሸጋ እና ስርጭት በሚመለከት በኦሮሚያ 118 ፣በድሬዳዋ 47 ፣በአፋር 55፣ በቤንሻንጉል 7 በጋምቤላ 14 በሚሆኑ የምርጫ ክልሎች ቁሳቁሶች ታሽገው

Read More »

ከሀገር ውጭ ያሉ ዜጎችን በማስተባበር በሸዋ የተፈናቀሉ ዜጎችን ወደ ቀዬአቸው ለመመለስና ቤቶችን ለመገባት እቅድ እንዳለው የሸዋ የሰላምና የልማት ማህበር ገለጸ፡፡

በተፈጠረው የጸጥታ ችግር ሳቢያ በሰሜን ሸዋ የተፈናቀሉ ዜጎች የሰብአዊ ድጋፍ እንዲያገኙ መንግስታዊና መንግስታዊ ያልሆኑ ተቋማት ሰፊ ስራ እየሰሩ መሆናቸው ይታወቃል፡፡የሸዋ የሰላምና የልማት ማህበር ባለፉት ወራቶች የሰብአዊ ድጋፍ ሲያሰባስብ ቆይቶ 50

Read More »

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለመገናኛ ብዙሃን የሰጡት ቃለ መጠይቅ በማንኛውም ብዙሀን መገናኛ እንዳይተላለፍ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ወስኗል አሻራ ሚዲያ 10/…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ለመገናኛ ብዙሃን የሰጡት ቃለ መጠይቅ በማንኛውም ብዙሀን መገናኛ እንዳይተላለፍ የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙሃን ባለስልጣን ወስኗል አሻራ ሚዲያ 10/10/13/ዓ.ም ባር ዳር ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ሰሞኑን

Read More »

የቀድሞው የዛምቢያ መሪ ኬኔት ካውንዳ በ97 ዓመታቸው አረፉ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/7DB0/production/_118967123_gettyimages-515407408.jpg የመጀመሪያው የዛምቢያ ፕሬዝዳንትና በአገሪቱ የነጻነት ትግል ወቅት ቁልፍ ሰው የነበሩት ኬኔት ካውንዳ በ97 ዓመት እድሜያቸው ማረፋቸውን ቤተሰባቸው አስታወቀ። Source: Link to the Post

Read More »

ኢትዮጵያ ፈጣን የኮሮና ቫይረስ መመሪያ ኪትን በስፋት ለማምረት ሰፊ እንቅስቃሴ እያደረገች መሆኑን የጤና ሚኒስቴር ገለጸ፡፡

የኮሮና ቫይረስ እየጨመረ መምጣቱን ተከትሎ የኢትዮጵያ መንግስት የቫረሱን የመመርመሪያ ኪት ወደ ማምረት መሸጋገሩ የሚታወስ ነው፡፡ ምንም እንኳን መመርመሪያ ኪት በሀገር ውስጥ ቢመረትም በቫይረሱ የተያዙ ሰዎችን የመመርመር አቅም መቀነሱ ይታወቃል፡፡ ጤና

Read More »

የእሥራኤል ታንኮች በሶሪያ ድንበር ዘልቀው በፈፀሙት ጥቃት የኢራን ይዞታዎችን ማውደማቸው ተነግሯል፡፡

የእሥራኤል ጦር ጥቃቱን የሰነዘረው ከሄዝቦላና ከኢራን ጋር ግንኙነት አላቸው ባለው ይዞታዎች ላይ መሆኑን የሶሪያ የመገናኛ ብዙኃን ዘገባ ያሣያል፡፡የእሥራኤል ታንኮች ከፍተኛ ጥቃት ከፈፀሙባቸው ስፍራዎች መካከልም በጐላን ኮረብታማ ስፍራዎች አካባቢ ያሉ በርካታ

Read More »

በዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ ደቡባዊ ክፍል ኪቩ ግዛት አቅራቢያ የአውሮፕላን አደጋ ተከስቶ የሶስት አብራሪዎች ሕይወት ማለፉ ተነገረ፡፡

አንድ የዴሞክራቲክ ሪፐብሊክ ኮንጎ አነስተኛ አውሮፕላን ከኪንሻሳ በስተ-ምሥራቅ አቅጣጫ 1 ሺ 500 ኪሎ ሜትር ርቀት በሚገኘው ምስራቃዊ የሀገሪቱ ክፍል ኪቩ ከተማ አቅራቢያ ከካቩሙ የአየር ማረፍያ ተነስቶ ከጥቂት ደቂቃዎች በኋላ አደጋ

Read More »

ቻይና ሶስት የጠፈር ተመራማሪዎችን ወደ አዲስ የጠፈር ጣብያ መላኳን አስታወቀች፡፡

ቻይና ከጁዋን ሳተላይት ጣቢያ ማዕከል ሶስት ጠፈርተኞችን ወደ አዲስ የጠፈር ጣቢያ እንደላከች እና ለሶስት ወራትም በሕዋ ላይ እንደሚቆዩ አስታውቃለች፡፡አዲሱን የጠፈር ጣቢያዬን ለማጠናቀቅ አንድ እርምጃ ቀርቶኛል ያለችው ቻይና ሶስቱ ጠፈርተኞቼ በተሳካ

Read More »

የሰሜን ኮሪያው ፕሬዝዳንት ኪም ጆንግ ኡን ሰሜን ኮርያ የምግብ እጥረት እንዳጋጠማት አምነዋል፡፡

ኪም ጆንግ ኡን ለሀገሪቱ ከፍተኛ አመራሮች ባደረጉት ንግግር ሰሜን ኮሪያ የምግብ እጥረት እንደገጠማት እና በባለፈው ዓመት በተከሰቱ የጎርፍ እና የአውሎ ንፋስ አደጋዎች የተነሳ የግብርናው ዘርፍ መዳከሙን ገልጸዋል፡፡በእህል ግብዓት እጥረት የተነሳ

Read More »

የዛምቢያ እና የአፍሪካ አንድነት ድርጅት መስራች ኬኔት ዴቪድ ካንውዳ በ97 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰማ፡፡ ዛምቢያ ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛት ተላቅቃ ነጻነቷን ካገኝችበት ከፈረን…

የዛምቢያ እና የአፍሪካ አንድነት ድርጅት መስራች ኬኔት ዴቪድ ካንውዳ በ97 ዓመታቸው ከዚህ ዓለም በሞት መለየታቸው ተሰማ፡፡ ዛምቢያ ከእንግሊዝ ቅኝ ግዛት ተላቅቃ ነጻነቷን ካገኝችበት ከፈረንጆቹ 1964 ጀምሮ እስከ 1991 ድረስ የመሩት

Read More »

ፌስቡክ የኢትዮጵያ ምርጫ እየተቃረበ ባለበት “ሃሰተኛ” ያላቸውን ገፆችን መዝጋቱን አስታወቀ

https://gdb.voanews.com/7a40f136-5e18-4d00-b36a-3ac5184f1749_cx8_cy11_cw89_w800_h450.jpgፌስቡክ ኢትዮጵያ ውስጥ የፊታችን ሰኞ ሊካሄድ በታቀደው ስድስተኛው ሃገር አቀፍ ምርጫ ዋዜማ “የአገር ውስጥ ተጠቃሚዎችን ዒላማ ያደረገ እና ከኢትዮጵያ የመረጃ ደኅንነት ኤጄንሲ /ኢንሳ/ ጋር ግንኙነት ካላቸው ግለሰቦች ጋር የተገናኘ ነው”

Read More »

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት በትግራይ በሚያደርገው ምርመራ ሂደት ላይ ቅሬታዋን ገለጸች – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/11F4A/production/_118964537_08255862-01b1-4100-9e18-4046bf2d28ae.jpg በትግራይ ክልል ውስጥ ከተከሰተው ቀውስ ጋር ተያይዞ ተፈጽመዋል በተባሉት የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ዙሪያ ምርመራ የሚያደረግ ቡድንን ለመሰየም የአፍሪካ ሕብረት “በተናጠል” መወሰኑ እንዳሳዘነው የኢትዮጵያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ገለጸ። Source: Link

Read More »