“የአገልግሎት አሰጣጣችንን ዘመናዊ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ቴክኖሎጂን የሪፎርሙ መሠረት ማድረግ ይገባናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ

“የአገልግሎት አሰጣጣችንን ዘመናዊ እና ቀልጣፋ ለማድረግ ቴክኖሎጂን የሪፎርሙ መሠረት ማድረግ ይገባናል” ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ተመሥገን ጥሩነህ የአዘርባጃንን ምርጥ ተሞክሮ በመውሰድ በቴክኖሎጂ የተደገፈ የአንድ ማዕከል አገልግሎት ለመስጠት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ዛሬ

Read More »

የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለሥልጣን እና የሰላም ሚኒስቴር በጋራ ለመሥራት ተስማሙ።

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኀን ባለሥልጣን ከሰላም ሚኒስቴር ጋር መገናኛ ብዙኀን ሰላምን ለማስጠበቅ ያላቸውን ሚና የሚያጠናክር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ በፊርማ ሥነ ሥርዓቱ ላይ የተገኙት የኢትዮጵያ መገናኛ

Read More »

የልማት ሥራዎች እንዲጠናቀቁ አቅጣጫ ማስቀመጣቸውን ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ ተናገሩ፡፡

ባሕር ዳር፡ ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ርእሰ መሥተዳድር አረጋ ከበደ በባሕርዳር ከተማ እየተገነቡ የሚገኙ የልማት ሥራዎችን ተመልክተዋል፡፡ ርእሰ መሥተዳድሩ የባሕርዳር ዓለም አቀፍ ስታዲዬም፣ ጣና ዳርን የማስዋብ ፕሮጄክት እና በከተማዋ እየተገነቡ

Read More »

በምሥራቅ ጎጃም ዞን 107 ሚሊየን ችግኝ በወጣቶች በጎ ፈቃድ አገልግሎት ለማስተከል ታቅዷል፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 13/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የምሥራቅ ጎጃም ዞን የበጎ ፈቃድ አገልግሎት አሥተባባሪ ኮሚቴ በ2016 ዓ.ም የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት ዙሪያ በደብረ ማርቆስ ከተማ ውይይት አካሄዷል። የክረምት በጎ ፈቃድ አገልግሎት እቅዱን

Read More »