እንግሊዝ ከኢትዮጵያ የዘረፈቻቸውን ቅርሶች ለመሸጥ ያወጣችውን የሀራጅ ጨረታ አገደች

እንግሊዝ ውስጥ በዛሬው ዕለት ሰኔ 10/2013 ዓ.ም በጨረታ ሊሸጡ የነበሩና ከመቅደላ የተዘረፉ ሁለት ቅርሶች ሽያጭ መቆሙ ተገለጸ። ጨረታውን ያወጣው የእንግሊዙ በስቢ ኦክሽነርስና ቫሉወርስ የተባለ የጨረታ ድርጅት ሲሆን በእንግሊዝ ያለው የኢትዮጵያ

Read More »

አርሶ አደሮችን ተጠቃሚ ለማድረግ የተገነባው የንብ ማነቢያ ማዕከል መሰረተ ልማት ያልተሟላለት መሆኑንን የባህርዳር ዩኒቨርሲቲ አስታወቀ፡፡

የዩኒቨርሲቲው የማህበረሰብ አገልግሎትና ቴክኖሎጂ ሽግግር ተቀዳሚ ዳይሬክተር ዶክተር ተሰማ አይናለም ለአሐዱ እንደተናገሩት አርሶ አደሩና አርብቶ አደሩን በዘመናዊ መንገድ ንብን በማነብ ተጠቃሚ ሊያደርግ የሚያስችል ማዕከል ተገንብቷል፡፡የማዕከሉ ግንባታ 5 ሚሊየን ብር የፈጀ

Read More »

እነ አቶ ጃዋር በምርጫው ምክንያት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀሩ

እነ አቶ ጃዋር መሐመድ ዛሬ ለነበራቸው ቀጠሮ በፍርድ ቤት ትዕዛዝ መሰረት ጉዳያቸውን ለመከታተል ችሎት ሳይቀርቡ ቀሩ። ጉዳያቸውን የሚመለከተው ፍርድ ቤት እንዳለው “ለተከሳሾች እና ለሰፊው ማኅበረሰብ ደኅንነት ሲባል ተከሳሾች ችሎት ፊት

Read More »

ኢትዮጵያ የአፍሪካ ሕብረት በትግራይ የሚያደርገውን የተናጠል ምርመራ ተቃወመች

በፌደራል መንግስትና በህዝባዊ ወያነ ሓርነት ትግራይ (ህወሓት) መካከል በተቀሰቀሰው ጦርነት ምክንያት በንጹሃን ዜጎች ላይ የደረሰው የሰብአዊ መብት ጥሰቶች በሚመለከት የአፍሪካ ህብረት የሰብአዊና የህዝብ መብቶች ኮሙሽን  በትግራይ ክልል በተናጠል ምርመራ አደርጋለሁ

Read More »

ኤርትራ ርሃብን እንደጦር መሳሪያ አልተጠቀምኩም አለች

ኤርትራ በትግራይ እየተደረገ ባለው ጦርነት ርሀብን እንደ ጦር መሳርያ እየተጠቀመች ነው የሚል የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ አመራሮች ሪፖርት ውድቅ አደረጋለች። የተባበሩት መንግስታት ድርጅት የጸጥታው ምክር ቤት ማክሰኞ ዕለት በትግራይ ክልል ያለውን

Read More »

እነ አቶ ጃዋር በምርጫው ምክንያት ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀሩ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/8000/production/_118586723__114493048_115d30b3-fe3c-46d5-b871-5eeacc17e99e.jpg ፍርድ ቤቱ “ለተከሳሾች እና ለሰፊው ማህበረሰብ ደህንነት ሲባል ተከሳሾች ችሎት ፊት መቅረብ አይችሉም” ሲል ትዕዛዝ ሰጠ። Source: Link to the Post

Read More »

ሰርጂዮ ራሞስ ሪያል ማድሪድ ሊለቅ እንደሆነ አስታወቀ፡፡

የ35 አመቱ የስፔን እንደዚሁም የሪያል ማድሪድ ተከላይ ሰርጂዮ ራሞስ በክረምቱ ከክለቡ ጋር እንደሚለያይ አስታውቋል፡፡ በሪያል ማድሪድ ቤት ለረጅም ጊዜያት በአምበልነት ያገለገለው ራሞስ አሁን ወደ ሌላ ክለብ መቀላቀል እንደሚፈልግ አስታውቋል፡፡ ለሪያል

Read More »

የምርጫ ቦርድ ሃላፊ ብርቱካን ሚደቅሳ የምስጋና መልእክት

እናንት የአገሬ የፖለቲካ ኃይሎች በጠላትነት አልተወዳደራችሁም፤በአደባባይ ዘለፈኝ፥ ስሜን አጠፋ አልተባባላችሁም፤ወይም እኔ አገልጋያችሁ አልሰማሁም። እንደ አምና ካችአምናው ይቅርታ ካልጠየቀኝ ሞቼ እገኛለሁ፥ ከሱ ጋር ሁለተኛ አልቆምም ያለም የለም። ለመልካም ፉክክራችሁ ምስጋናዬ ብዙ

Read More »

በፖሊስ ይስተዋሉ የነበሩ የገለልተኝነት ጥያቄዎች በዘንድሮ ምርጫ አይደገሙም ሲል የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ

የመዲናዋ ፖሊስ ኮሚሽነር የህዝብ ግንኙነት ኃላፊ ኮማደር ፋሲካ እንደተናገሩት ከዚህ በፊት በተካሄዱት ምርጫዎች በፖሊስ ላይ ይነሱ የነበሩት የገለልተኛነት ጥያቄዎች በዘንድሮ ምርጫ ላይ እንዳማይነሱ ያላቸውን እምነት ገልጸዋል፡፡ ቀናት በቀሩት አገራዊው ምርጫ

Read More »

ባልተጨበጠ መረጃ ሻሸመኔን የትርምስ ቀጠና ለማድረግ የሚሰሩ ሀይሎችን እንደማይታገስ የከተማ ሰላምና ጸጥታ ቢሮ አስታወቀ

ሻሸመኔ ከተማ ከዚህ ቀደም የተከሰተውን አይነት ትርምስ እና ስርአት አልበኝነት ዳግም ለመፍጠር የሚያስቡ ሀይሎች አስቀድመው ሀሰተኛ መረጃን እያሰራጩ በመሆናቸው ነዋሪው ራሱን ካልተረጋገጠ ወሬ እና አሉባልታ እንዲቆጥብ የሻሸመኔ ከተማ ሰላምና ጸጥታ

Read More »

ሰርጂዮ ራሞስ ሪያል ማድሪድ ሊለቅ እንደሆነ አስታወቀ፡፡የ35 አመቱ የስፔን እንደዚሁም የሪያል ማድሪድ ተከላይ ሰርጂዮ ራሞስ በክረምቱ ከክለቡ ጋር እንደሚለያይ አስታውቋል፡፡በሪያል ማድሪድ ቤ…

ሰርጂዮ ራሞስ ሪያል ማድሪድ ሊለቅ እንደሆነ አስታወቀ፡፡ የ35 አመቱ የስፔን እንደዚሁም የሪያል ማድሪድ ተከላይ ሰርጂዮ ራሞስ በክረምቱ ከክለቡ ጋር እንደሚለያይ አስታውቋል፡፡ በሪያል ማድሪድ ቤት ለረጅም ጊዜያት በአምበልነት ያገለገለው ራሞስ አሁን

Read More »