የሳንቲም ትዝታዎች – ፕሮፌሰር እሌኒ ዘለቀ ስትታወስ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/2418/live/e9b457e0-45a7-11ef-af77-8713e5143fed.jpg “ሐኪሞቹ ‘ሰዓት አልቋል’ አሉ። በሚቀጥሉት ጥቂት ሳምንታት ይቺን ምድር እሰናበታለሁ።” እነዚህ ትውልደ ኢትዮጵያዊቷ ፕሮፌሰር እና የፖለቲካ ሳይንቲስት እሌኒ ሳንቲም ዘለቀ ቃላት ናቸው። ፕሮፌሰር እሌኒ ይህን መልዕክት በማኅበራዊ ትስስር ገጿ

Read More »

75 ሚሊየን ብር ውጪ የተደረገበት የሂግሉሌ ከተማ የፀሐይ ሀይል ማመንጫ ጣቢያ ተመረቀ። በሶማሌ ክልል በቀብሪደሃር ዞን በሂግሉሌ ወረዳ ሂግሉሌ ከተማ የተገነባው ይህ የፀሐይ ሀይል ማመንጫ ጣ…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/i_v49gyG62APnzptRSm9mIyZsa4yXm8-eIeG9gIE2aDRfpHxWvILtjRx31CHDQCEVyR_h-Z92shGwfjg6ifW1nxiIL7akEqaCzqehegP1UoYoryRAwK2wDT5eAg2KqpWPV4C672R_XdwSMMFrvUiNUx8KrRo1FN3uBmWyyHuNutYMwjuKXwG-tmYf1psrX-cXAzE-s9I1ccTvx4_scbre5eQ-rVy2_mTCSEJUNFSRUBlKg0Vnx2wqgBCh3OUuvaIevE4SZNR8dHw5OGSfWeLT3ifyNSd1d6k8sW23qst7kAmvpuiSFLULeSsSXsmFzmmB7WsYFgsEF__YgBIJeJwVQ.jpg 75 ሚሊየን ብር ውጪ የተደረገበት የሂግሉሌ ከተማ የፀሐይ ሀይል ማመንጫ ጣቢያ ተመረቀ። በሶማሌ ክልል በቀብሪደሃር ዞን በሂግሉሌ ወረዳ ሂግሉሌ ከተማ የተገነባው ይህ የፀሐይ ሀይል ማመንጫ ጣቢያ ለ6ሺ 600  ዜጎች

Read More »

ባንኮች በኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ እንዳይሰማሩ ተጥሎ የነበረው ገደብ ተነሳ

ዋዜማ- ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ንግድ ባንኮች በተለያዩ የኢንቨስትመንት ዘርፎች ላይ እንዳይሰማሩ ያደረገው በ2009 ዓ.ም በኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ወጥቶ የነበረው መመሪያ በአዲስ መመሪያ ተተክቶ ንግድ ባንኮች በተለያዩ ዘርፎች ላይ በተገደበ ሁኔታ

Read More »

“ዘመን ተዋህዶ ኤክስፖ” በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማእከል ተከፈተ። ማርኮናል እና ሎዛ ኢቨንት ኦርጋናይዘር ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጋር በመተባበር ያዘጋጀዉ ይህ ኤክስፖ ዛሬ ሀምሌ 12/…

https://cdn4.cdn-telegram.org/file/bf3JCy-RDMkf5UKg4-yAQn_aSVQDHQjBz95cEoJRSxhOsZUfXM3YOw1nyzxtSy_42zHONfFVkPXeIpsP8ftuO_vO6CWHEcQ9F2epxsjBPZFk5zBnrIJyqOsrEe5yMANba9NzxYKeB1rtGqMuansdwZ16dqFif-OtladU4RjEAv31WCdgIUDQ1-S5ztpfcExMcHnRVmHA1OSDI90ujCWSrZShZsefGrUYZyBOlruny82wpPPZTwgQVJy6gFW1VscuDB7uRljpX18rKhRVYBgmw6eKUNfGtnlrSAUQIS4GomVAPx-gIFeJPnKHsPxdRb9geXmgJ-up-3iuLsQkfYTENw.jpg “ዘመን ተዋህዶ ኤክስፖ” በአዲስ አበባ ኤግዚቢሽን ማእከል ተከፈተ። ማርኮናል እና ሎዛ ኢቨንት ኦርጋናይዘር ከአዲስ አበባ ሀገረ ስብከት ጋር በመተባበር ያዘጋጀዉ ይህ ኤክስፖ ዛሬ ሀምሌ 12/2016 ዓ / ም በኤግዚቢሽን

Read More »

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለኮንዶሚኒየም ግንባታ የወሰደውን ብድር “በአስቸኳይ” እንዲከፍል ቀነ ገደብ ተሰጠው 

በቤርሳቤህ ገብረ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ለጋራ መኖሪያ (ኮንዶሚኒየም) ቤቶች ግንባታ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የወሰደውን 29.8 ቢሊዮን ብር ብድር “በአስቸኳይ” እንዲከፍል ቀነ ገደብ ተሰጠው። አስተዳደሩ ብድሩን በአንድ ወር ከአስራ አምስት

Read More »

ህወሃት ባካሄደው ስብሰባ ላይ ከፍተኛ አመራሮቹ ስብሰባ አረግጠው ወጥተዋል መባሉን አስተባበለ

ሐምሌ 12 ቀን 2016 (አዲስ ማለዳ)ህወሃት ሰሞኑን ባካሄደው ስብሰባ ላይ የፓርቲው ከፍተኛ አመራሮች ስብሰባ እረግጠው ወጥተዋል በሚል በአንዳንድ የማህበራዊ ሚዲያ ገፆችና አክቲቪስቶች ዘንድ ሲሰራጭ የነበረውን መረጃ አስተባበለ። ሰሞኑን ህወሃት ባደረገው

Read More »