
#Update
የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የምክር ቤቱ አባል የሆኑትን የዶክተር ጫላ ዋታን ያለመከሰስ መብት አንስቷል።
የምክር ቤቱ አባል ያለከመከሰስ መብት የተነሳው ከቡሌ ሆራ ዩኒቨርሲቲ ጋር በተያያዘ ተፈጽሟል በተባለ የሙስና ወንጀል ተጠርጥረው መሆኑ ተገልጿል።
ምክር ቤቱ የቀረበለትን የውሳኔ ሃሳብ ከመረመረና አስተያየቶችን ከሰጠ በኋላ በአንድ ድምጸ ተአቅቦ በአብላጫ ድምጽ የምክር ቤቱን አባል ያለመከሰስ መብት አንስቷል።
ኢትዮ ኤፍ ኤም 107.8 የኢትዮጵያዊያን
መጋቢት 26 ቀን 2015 ዓ.ም
ለተጨማሪ መረጃዎች የቴሌግራምና የዩቲዩብ ቻናሎቻችንን ይቀላቀሉ!
Telegram https://t.me/ethiofm107dot8
YouTube https://www.youtube.com/@onelovebroadcast
ያሎትን አስተያየት እና ጥያቄ በአጭር መልዕክት 6321 ላይ ይላኩልን።
ከኛ ጋር ስለሆናችሁ ከልብ እናመሰግናለን
Source: Link to the Post