
Update በትናትናው ዕለት ታኅሣሥ 07/2015 ዓ.ም በአገዛዙ አፈና የተፈጸመባቸው የአማራ ተማሪዎች ማህበር(አተማ) ሊቀ መንበር እሸቱ ጌትነት እና ወጣት መታገስ ጸጋ በባሕር ዳር ዙርያ ወረዳ የአድማ ብተና ፓሊስ ካምፕ ማደራቸውን የአማራ ተማሪወች ማህበር ዛሬ ጠዋት አረጋግጧል ። ቢሆንም ወዲያው ግን ከረፋዱ 4:00 አካባቢ በመኪና ጭነው ወደ ሰባታሚት አቅጣጫ ለጊዜው ወዳልታወቀ ስፍራ ወስደዋቸዋል ብለዋል። ታኅሣሥ ፰/፳፻፲፭ ዓ.ም “ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች የአሻራ ሚዲያ ቻናልን ላይክና ሰብስክራይብ በማድረግ ድጋፋችሁን ታሳዩን ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን።” ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- // Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw // Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 // ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24
Source: Link to the Post