ሰላም ሁላችሁም ዛሬ በተደጋጋሚ የተለያዩ ስብሰባዎች ነበሩብን ከአሜሪካን ባለስልጣናት ጋር ጨምሮ በዛ ምክንያት መደበኛ ስብሰባ አላደረግንም ከናንተ ጋር ይሁን እንጂ የ Leading Task Team ተገናኝቶ የተወሰነ ስራዎችን አይቶል። ለሁሉም ነገ ተቋርጦ የነበረውን ስብሰባ በዲሲ Time 5:30 እናደርጋለን እና ስለተፈጠረው ይቅርታ እንጠይቃለን ። የዙም link is here EACC is inviting you to a scheduled Zoom meeting. Topic: Diaspora Meeting Time: Mar 12, 2023 05:30 PM Eastern Time (US and Canada) 11.30AM EU Time 10.30 AM UK …
Source: Link to the Post